Label » Hadis

ሶላት (የሙስሊሞች መለያ)።

ሶላት (የሙስሊሞች መለያ)
በአቡ ሀይደር

https://m.facebook.com/Fuad-Hirnaaፉአድ-ሂርና-510775975749067/
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው
ምስጋና የዓለማት ጌታ ለሆነው ለአላህ የተገባ ነው፡፡
የአላህ ውዳሴና ሰላም፡ የሰላም አለቃና መምህር ለሆኑት 63 more words

Hadis

የኡቡንቱ ታብሌት ኮምፒውተር ገበያ ሊቀርብ ነው።

አዲስ አበባ፣ ጥር 27 ፣ 2008 (ኤፍ ቢ ሲ) የኡቡንቱ
ኦፕሬቲንግ ሲስተም አምራች ኩባንያ የሆነው ካኖኒካል
አሁን ደግሞ አዲስ የታብሌት ምርቱን አስተዋውቋል።
አኳሪስ ኤም 10 የሚል ስያሜ የተሰጠው ታብሌት እጅግ
ዘመናዊ ሲሆን፥ ማንኛውንም አይነት አገልግሎት በቀላሉ
እንዲያገኙ ማድረግ ይችላል።
ይህም በታብሌቱ መጠቀም የሚችሏቸውን
አገልግሎቶችን በላቀ ጥራት ከመስጠቱም በላይ ለየት
ያለ እና አዲስ ይዘትንም ተላብሷል።
ይህ ታብሌት የኪ ቦርድ እና የማውዝ ኬብሎችን
በመጠቀም ብቻ ከታብሌትነት ወደ ኮምፒውተርነት
መቀየር ይቻላል።
ታብሌቱን መያዝ ከዚያም የኪ ቦርድና ማውዝ ኬብሎችን
ታብሌቱ ላይ ሰክቶ ጥርት ባለ ስክሪን ኮምፒውተር
ማድረግ፤ ያን ያክል ቀላል ነው ይላሉ የኩባንያው ሰዎች።
በጥራቱም ሆነ በያዛቸው ተጨማሪ የቴክኖሎጅ ውጤቶች
ይህ ታብሌት አኗኗርን ቀለል ለማድረግ እንደሚረዳም ነው
የኩባንያው ስራ አስፈጻሚ ጃን ሲልበር የተናገሩት።
እናም የኪ ቦርድ እና ማውዝ ኬብሎችን በመሰካት ፈጣንና
የማይቆራረጥ የኮምፒውተር አገልግሎትን ማግኘት
ይቻላል።
ይህ ደግሞ ከጊዜው አንጻር አስፈላጊው እና
የተጠቃሚዎችን ጊዜ እና ቦታ ከመቆጠብ አንጻር ወሳኝ
መሆኑም ነው የተገለጸው።
አዲሱ ታብሌት የካኖኒካል ኩባንያ አጋር በሆነው የስፔኑ
OEM BQ አማካኝነት የተሰራ ሲሆን፥ እስካሁን ግን ዋጋ
አልተቆረጠለትም።
ምናልባት ግን እስከ 260 የአሜሪካ ዶላር በመክፈል
ይህን ዘመናዊ ታብሌት የግል ማድረግ ይቻላል እየተባለ
ነው።
እናም በዚህ ዋጋ ብቻ የታብሌት እና የኮምፒውተር
አገልግሎትን በአንድ ጊዜ ማግኘት ይቻላል።
ይህን ታብሌት ኪ ቦርድና ማውዝ ሰክተው እንደ
ኮምፒውተር ሲጠቀሙ ደግሞ የፕሮሰሰሩ አቅም 1 ነጥብ
5 ጊጋ ኸርዝ ይሆናል።
64 ጂቢ ሚሞሪ ካርድ ሲቀበል የታብሌቱ ካሜራ 8 ሜጋ
ፒክስል አቅም አለው፤ በኮምፒውተሩ ሙዚቃ ማዳመጥ
ወይም ፊልም መመልከት ቢፈልጉ ያለ ጆሮ ማዳመጫ
ጥርት ባለ ድምጽ መጠቀም ይቻላል።
2 ጂ ቢ ራም እና 16 ጂ ቢ ውስጣዊ መረጃ የማከማቸት
አቅም / internal storage/ አለው፤ ከዚህ ውስጥ
ደግሞ ወደ 11 ጂ ቢ ያክሉን ለምንም ነገር መጠቀም
ይቻላል።
ከዚህ ውጭ ገመድ አልባ ኢንተርኔት /ዋይ ፋይ/
መጠቀም የሚያስችል ሲሆን፥ ዘመናዊ ስማርት ስልኮች
ላይ ያሉ መተግበሪያዎችና አፕሊኬሽኖችን በተሻለ መልኩ
ማግኘትም ያስችላል።
ኩባንያው አሁን በታብሌት የጀመረውን ይህን መሰል
አገልግሎት በቅርቡ ደግሞ በስማርት ስልኮች ላይ
አመጣዋለሂ ሲልም ቃል ገብቷል።

Hadis

PC PROBLEMS & THEIR SOLUTIONS.

PC PROBLEMS & THEIR
SOLUTIONS.
https://m.facebook.com/Fuad-Hirnaaፉአድ-ሂርና-510775975749067/
Hello folks Today I have tried to
gather some common PC errors that
we face and their temporary
solutions. I hope you guys would… 678 more words

Hadis

የነቢዩ ሙሃመድ ሰዐወ የህይወት ታሪክ፨

የነቢዩ ሙሃመድ ሰዐወ የህይወት ታሪክ:.”•. የትውልድ ቦታ “•. :.ነብዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) የተወለዱትነብዪ ኢብራሂም (ዐ.ሰ)የመጀመሪያውን የአምልኮት ቤት የቆመባትየጥንት የሰው ልጅ መኖሪያ ከሆነችው መካ ከተማ ነው። ይህ ከተማ አረቢያ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን በአንፀባራቂአሸዋና ገላጣ ኮረብታዎች የተሸፈነና በቀይ ባህርና በሶሪያ መካከል የሚገኝ ትልቅ የበረሃ መሬት ነው።

ይሁንእንጂበሂጃዝ ክልል ውስጥ ትንሽ ለምለም ቦታ ይገኛል። የሙስሊሞች የስልጣኔ መፍለቂያ ፣ የአለም የከተሞች እናት የሆኑት መካ ፣ መዲና ጅዳ የሚገኙት በዚሁ ክልል ውስጥነው።:.”•.. የዘር ሐረግ “•. :.የታላቁ ነብይ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) የዘር ሐረግ ነብዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) የተወለዱት የአብዱል ሙጦሊብልጅ ከሆነው አብዱሏህ ነው። አብዱል ሙጦሊብ የሐሽም ልጅ ፣ የአብድ መናፍ ልጅ ፣ የቁሰይ ልጅ ፣ የቂላብ ልጅ ፣የሙራህ ልጅ ፣ የካእብ ልጅ ፣ የሉዋእ ልጅ ፣ የጋሊብ ልጅ ፣ የፋህር ልጅ ፣ የማሊክ ልጅ እያለ እስከ አድናን ልጅ ድረስይደርሳል።የነብዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) የዘር ሐረግ ከነብዩ ኢብራሂም ልጅ(ዐ.ሰ) ታላቅ ልጅ ከሆኑት ከነብዩ ኢስማኢል(ዐ.ሰ)እንደሚጀምር ሁሉም ሙስሊሞች እና ትክክለኛ የታሪክ ፀሃፊያኖች የሚስማሙበት ነው።:.”•.. የነብዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ)አባት “•. :. የነብዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) የተከበሩት አባታች ስም አብዱላህ ሲሆን ትርጉሙም የአሏህ ባሪያ ማለት ነው። እሳቸውም መልከ መልካም ፣ የትልቅ ስብዕና ባለቤትግንባራቸው ጥልቅ የሆነ ብርሃን የሚያንፀባርቅ የነበሩየአብዱል ሙጠሊብ ልጅ ናቸው። የሞቱትም በሃያ አምስትአመታቸው ሲሆን በዚያን ጊዜ ነብዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ)ከናታቸው ማህፀን ነበሩ።:.”•.. የነብዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) እናት “•.የነብዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) የእናታቸው ስም አሚና ነው።አሚና የወሐብ ልጅ ሲሆኑ ወሐብ ደግሞ የሐሽም ልጅናቸው። እናታቸው በቁንጅናቸው ፣ በደግነታቸው ፣ በትሁትነታቸው ፣ በቅዱስነታቸው ይታወቃሉ። እሳቸውምሲሞቱ ነብዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) የ6 አመት እድሜ ልጅ ነበሩ።:.”•.. የረሱል(ሰ.ዐ.ወ) ውልደት “•. :.የነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) ውልደት በድቅድቅ ጨለማ ተውጦ ለነበረው አለም ብርሃን ሆኗል።

የአረቢያ ምድር በሃጢያትና በጥንቆላ ፅልመት ተዘፍቆ በነበረው በዚህ በሚያስጠላ ዘመን የረሱል(ሰ.ዐ.ወ) በመካ ከተማ ውስጥ መወለድለአለም ብርሃን ሆኗል። ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) የተወለዱት በመጀመሪያው አመል ፊል(የዝሆኖች) ጦርነት አመትበ12ኛው ረቢኡል አወል እንደ አውሮፓ አቆጣጠር 570 በተወለዱ በሰባተኛው ቀን በማለዳ ፀሀይዋ ከመውጣቷበፊት ለአሏህ ምስጋና ለማድረስ የእርድ ስነ-ስርአት ተካሄደ።

ሁሉም የቁረይሽ ማህበረሰብ ወደ ድግሱ ተጠራ፤ሰዎቹም የልጁ ስም ማነው? ብለው በጠየቁ ጊዜ አያታቸው አብዱል ሙጠሊብ ሙሐመድ ሲሉመለሱላቸው።ከተለመደው ስም አፈንግጠው ይህን ቅዱስና ልዩ የሆነ! ስም ለዚህ ልጅ ለምን እንደተሰጠው ጠየቇቸው። እሳቸውም የኔ ልጅ የሙሉ አለም ምስጋና አድናቆት ይገባዋል ሲሉመለሱላቸው። ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) ማለት በጣም ምስጉን ማለት ነው። የመካ እምነተ ቢሶች ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) ከአንድ ንጉስ መወለድ አለበት ሲሉ ተቃወሙ። የአሏህ ምርጫ ግን ሙሐመድ ቢን አብዱ ሏህ ነበሩ።:.”•.. የጠቡባቸው ቀናቶች “•. :.ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) በጣም ደግ ለሆነችው ሐሊማ እንድታጠባቸው በአደራ መልክ ተሰጠች።

ህፃኑንም ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) ማጥባት በጀመረች ጊዜ የቻለችውንያህል በሁለቱም ጡቶቿ ለማጥባት ስትሞክር እሳቸው ግን በግራ ጡቷ በፍፁም ጠብታ ታህል አይጠቡም። ይህ ነው እንግዲህ ነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) እንዴት የሐሊማን ልጅ መብት ገና በህፃንነት እድሜያቸው የጠበቁት። ሁለት አመት ያህል ካጠባቻቸው ቡሃላ መልሳ ወደ እናታቸው መለሰቻቸው።ነገር ግን እናታቸው መልሰው እንደገና እስከ ስድስት አመታቸው ድረስ በዚያ ንፁህ በሆነው የአረብ ጐሳቸው ማህበራዊ አድርጋ እንድታሳድጋቸው በድጋሚ በአደራ መልክተሰጣት።:.”•.. የአያታቸውሞት “•. :.አያታቸው አብዱል ሙጦሊብ ሲሆኑ የሞቱት ነብዩመሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የስምንት አመት እድሜ ልጅ እያሉ ነው።አያታቸው በጣም የተከበሩ የመካ መሪ እና የካዕባ ጠንካራ ጠባቂዎች ናቸው።

እሳቸውም የሞቱት በ84 አመታቸውሲሆን አያታቸው ለነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) በጣም ተወዳጅናብቸኛውየአብዱሏህና የአሚና ልጅ መልከ መልካም የሙትልጅስለነበሩ በጣም ጥልቅ ፍቅር ነበራቸው።:.”•..የአቡጧሊብደጋፊነት”•.:.አቡጧሊብ: በጣም ተወዳጅ የሆኑት የነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) አጐት ናቸው። የረሱል(ሰ.ዐ.ወ) አያት ከመሞታቸው በፊት ለአቡጧሊብ ተንከባክቦ እንዲያሳድጋቸው በአደራ መልክሰጧቸው። አቡጧሊብ አሁን ሃላፊነቱ ተቀብለው ተንከባክበውና ማህበራዊ አድርገው በጥልቅ ፍቅርና ውዴታአሳደጓቸው። በዚህ ጊዜ ነበር ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) የንግድን ጥበብ የተማሩት።:.”•.. ሥራ “•. :ነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) ወጣት ሲሆኑ በቤተሰብ ስራ ላይአዘነበሉ። ነገር ግን ምንም ገንዘብ አልነበራቸውም። ታላቇ ሴትኸድጃ በጣም ሃብታም ነጋዴ ስትሆን ለተወሰነ ጊዜ ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) የንግድ ሸቀጦችን በአደራ መልክና በተቆጣጣሪነትበአጐታቸው በኩል የተሰጡ ሲሆን ኸድጃምበታማኝነታቸው፣ ባማረ ስብዕናቸው ፣ በኑሮ ዘዴያቸው ፣ በግብይት ስርአታቸውና ከሰው ጋር ባለቸው ቅርርብ ትደመም ነበር።

እናም እሷ እራሷ ለንግድ ሸቀጦቿን ይዘውላት እንዲሄዱ ጠየቀቻቸው። አብዛኛውን ስራዎቿን ለሳቸው ሰጠች። ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ከዚህ ብኋላ ታማኝና ታላቅ የንግድ ሰው ሆኑ።በንግዳቸውም ብዙ ማትረፍ ጀመሩ። ኸድጃምበታላቅነታቸው ፣ በታማኝነታቸው ፣ በግብይት ስርአታቸውመደመሟን ቀጥላለች።:.”•.. ከኸድጃ ጋር ያደረጉትጋብቻ “•. :. የኸድጃ(ረ.ዐ) አገልጋይ የነበረው መይስራህ በግብይትወቅት ከረሱል(ሰ.ዐ.ወ) ጋር ይሆን ነበርና ሁልጊዜም ለኸድጃ የረሱልን ታላቅ ባህሪ ፣ ለጋስነትና ጨዋነትይተርክላት ነበር። ይህን ድንቅ ያማረና ታላቅ ስብዕናና ቅድስና በመስማት ኸድጃ(ረ.ዐ) ረሱልን(ሰ.ዐ.ወ) ለጋብቻጠየቀች። በጋብቻው ወቅት ነብዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) የ25አመት መልከመልካም ወጣት የነበሩ ሲሆን ኸድጃ(ረ.ዐ) ደግሞ 40 አመቷ ነበር። ከነብዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) ጋርከተጋባች ለ25 አመት ያህል ኑራለች። ይህን ተከትሎም ነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) የጠቅላላ ስራዎቿ ተቆጣጣሪ ሆኑ።

ሁሉንም ጊዜያቸውን ኃያሉ አሏህን በመገዛትም ያሳልፉ ነበር።:.”•.. በሂራ ዋሻ ውስጥ የሚያደርጉት አምለኮተአሏህ “•. :. የመካ ሙሽሪኮች እምነተ ቢሶች ነብዩ ሙሐመድን(ሰ.ዐ.ወ) ተስፋ ለማስቆረጥ ያልጣሩትና ያላደረጉት ነገር የለም። ይሁንእንጂ በሂራ ዋሻ ጧት ማታ እዛው በመሆንና ምግብና ውሃይዘው በመሄድ የአምልኮት ተግባራቸውን ጀመሩ። የሂራዋሻ ከመካ በስተቀኝ አቅጣጫ በኩል ከሚገኘው የኑር ተራራ ላይ ያለ ሲሆን እዚህ ዋሻ ውስጥ ነበር ረሱል(ሰ.ዐ.ወ)ያለማቇረጥ አሏህን ይገዙና ይለምኑ የነበረው። ምግብና ውሃቸው ካለላለቀ በቀር ወደ ከተማይቱ አይመለሱም።
By Mery bintislam

Hadis

………….ድንቅ ምላሽ………….

…………………….ድንቅ ምላሽ………….
ዶር ዛኪር በኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ ትምህርት ሰጥተው ነበር፡፡
https://m.facebook.com/Fuad-Hirnaaፉአድ-ሂርና-510775975749067/
አንዲት የኦክስፎርድ ዩኒየን ሀላፊ ለዶር ዛኪር ናይክ
የጠየቀችው ጥያቄ “አንደምን ዋሉ ዶር ዛኪር ?
የኦክስፎርድ ዩኒየን ሃላፊ ነኝ፡፡ አንድ ጥያቄ ነበረኝ፤ እርሶ
በተደጋጋሚ ሂጃብ የሴት ልጅን ክብር እንደሚጠብቅና
ከመደፈር የምትጠበቅበት መሆኑን ይናገራሉ፡፡ ነገር ግን
የመልበሱንና ያለመልበሱን ምርጫ ለሴቷ አለመተው
ሴቷን እንደ ህፃን መቁጠርና ማኮሰስ ብሎም ዝቅ አድርጎ
ማየት አይሆንም ?”
ዶር ዛኪር ለጥያቄዋ መልስ ሲሰጡ “እህቴ የጠየቅሽው
ጥያቄ በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው፡፡ ቁርዓን ሂጃብ ግዴታ
መሆኑን አስተምሮናል፡፡ ይህ የተደረገው ክብሯን
ለመጠበቅ ነው፡፡ በመሆኑም ሂጃብ እስልምና የደነገገው
ብቻ አይደለም፡፡ መፅሐፍ ቅዱስም ላይ እናገኘዋለን፤
በአዲስ ኪዳን ወደ ጢሞቲዎስ ሰዎች 1ኛ ምዕራፍ 2
አንቀፅ 9 “እንዲሁም ደግሞ ሴቶች በሚገባ ልብስ
ከህፍረትና ራሳቸውን ከመግዛት ጋር ሰውነታቸውን
ይሸልሙ እግዚያብሄርን እንፈራለን ለሚሉ ሴቶች
እንደሚገባ መልካም በማድረግ እንጂ በሹሩባና በወርቅ
እንዲሁም በእንቁ ወይም ዋጋው እጅግ በከበረ ልብስ
አይሸለሙ” ይላል፡፡ ወደ ቆሮንጦስ 1ኛ ምዕራፍ 11 አንቀፅ
17 ደግሞ “ሴት ራሷን ባትሸፍን ፀጉሯን ትቆረጥ ለሴት
ግን ፀጉሯን መቆረጥ ወይም መላጨት የሚያሳፍር ከሆነ
ራሷን ትሸፍን” ይላል፡፡ እስማማለሁ እያልኩ አይደለም
መፅሐፍ ቅዱስ የሚለውን ለመጥቀስ ያህል ነው፡፡ የሂንዱ
እምነት መፅሐፍም ቢሆን ሴት እንድትሸፈን ያዛል፡፡ ይህ
ሁሉ የሚደረገው ክብሯን ለመጠበቅ ሲባል እንጂ እርሷን
ዝቅ ለማድረግ አይደለም፡፡
ባይገርምሽ ካሁን በፊት ንግግሬን በዚህ ጉዳይ ላይ
አጣመው ተርጉመውብኝ ነበር፡፡ “ምዕራባዊ አለባበስ
የምትለብስ ሴት ተገዳ የመደፈር እድሏ ሰፊ ነው”
እንዳልኩ አድርገው አውጥተውብኝ ነበር፡፡ እኔ ያልኩት ግን
“ሰውነታቸውን የሚያጋልጥ ልብስ የሚለብሱ ሴቶች ተገዶ
የመደፈር አጋጣሚያቸው ሰፊ ነው” ነበር፡፡ የሚገርመው
እኔን አጥብቆ የሚቃወመው ሰንደይስ ታይምስ ጋዜጣ እንኳ
መጋቢት 9/2009 ባወጣው ስታቲስቲክ መረጃ መሰረት
እንግሊዝ ውስጥ ከሰባት ሰዎች አንዱ ወሲብ ቀስቃሽ
ልብስ የሚለብሱ ሴቶች መመታት አለባቸው ብለው
ያምናሉ፡፡ ይቅርታ እስማማለሁ ማለቴ አይደለም፡፡ ራሳቸው
ያወጡትን የቁጥር መረጃ ነው የነገርኩሽ፡፡ ልድገምልሽ
ከሰባት እንግሊዛዊ አንዱ ወሲብ ቀስቃሽ ልብስ የሚለብሱ
ሴቶች መመታት አለባቸው ብሎ ያምናል፡፡ በ2005 እዚሁ
ሰንደይ ታኢምስ ላይ ያወጣውን ብትመለከቺ
ከእንግሊዛውያን ውስጥ 26 ከመቶ የተጋለጡ ልብስ
የሚለብሱ ሰዎች ተገደው ለመደፈር አስተዋፆ አድርገዋል
ብለው ያምናሉ፡፡ ስለዚህ ሴት ልጅ ሰውነቷን የሚሸፍን
ልብስ መልበሷ ለክብሯ ጭማሪ እንጂ ቅነሳ አይደለም፡፡
ኢስላምም ቢሆን ሂጃብን የደነገገው ሴቶችን ከፍ
ለማድረግ እንጂ ዝቅ ላድረግ አይደለም፡፡ በርግጥ የባህል
ልዩነት ለኖር ይችላል፡፡ እስልምና ራሱን ሰዎች ላይ በግድ
አይጭንም፡፡ ለምሳሌ በአንዳንድ ማህበረሰቦች ዘንድ
ሴትን ማየት ነውር ሊሆን ይችላል፡፡ ለአንዳንድ ባህሎች
ደግሞ መንካት እንጂ ማየት ችግር ላይኖረው ይችላል፡፡
ለአንዳንዶች ደግሞ መጨባበጥ ችግር የለውም የሚሉ
ይኖራሉ፡፡ ሌሎች መሳሳም ችግር የለውም ይላሉ፡፡
ከነጭራሹ አንዳንድ ባህሎች ደግሞ ሁለቱ ይስማሙ
እንጂ የፈለጉትን ቢያደርጉ ሲሉ እናያለን፡፡ ሁሉም
ህብረተሰብ የየራሱ ባህልና ወግ አለው፡፡ ቅድም
እንዳልኩት እስልምና በግድ ተቀበሉኝ አይልም፡፡ በሱረቱል
በቀራ ምዕራፍ 2 አንቀፅ 186 “በሀይማኖት ማስገደድ
የለም” ይላል፡፡ በሌላ በኩል እናንተው ሀገር ውስጥ ሂጃብ
በመልበሳቸው ኩራትና ክብር የሚሰማቸው በርካታ
ሙስሊም ሴቶች እንዳሉ ሁላችንም እናውቃለን፡፡
ስለዚህም አንዲት ሴት “እኔ በሂጃብ ክብሬን እጠብቃለሁ”
ካለች ልትከለከል፣ ልትናቅ፣ ሗላ ቀር ልትባል አይገባም፡፡
ጥያቄው እንደተመለሰ ተስፋ አደርጋለሁ”
“በጣም አመሰግናለሁ ወንድም ዛኪር” የልጅቷ መልስ
ነበር፡፡

Hadis

አስሩን በጀነት የተበሰሩትን ሶሀቦች ያውቃሉን?

አስሩን በጀነት የተበሰሩትን ሶሀቦች ያውቃሉን?
1. አቡበከር ሲዲቅ (ረዐ)
2. ዑመር አል-ፋሩቅ (ረዐ)
3. ዑስማን ኢብኑ ዓፋን (ረዐ)
4. ዐሊይ ኢብኑ አቡጧሊብ (ረዐ)
5. ጦልሀቱ ኢብኑ ዑበይዱላህ (ረዐ)
6. ዙበይር ኢብኑል ዐዋም (ረዐ)
7. ዐብዱረህማን ኢብኑ ዐውፍ (ረዐ)
8. ሰዓድ ቢን አቢ ወቃስ (ረዐ)
9. ሰኢድ ኢብኑ ዘይድ (ረዐ)
10. አቡ ዑበይዳ ኢብኑል ጀራህ።

Hadis

ጣፋጭ ኢስላማዊ ትዳር።

ጣፋጭ ኢስላማዊ ትዳርየአይኑ ማረፊያ የሆነች ሚስት ፈልጎ አንዲት ሴት አገባየተጋቡ እለት ማታ ላይቁንጅናዋን ለማየት ከፊቷ ሲመለከት መልኳ የጠበቀውንያክል ሳይሆን አገኘውበእርግጥምከመጋባታቸው በፊት መልኳን አልተመለከተም ነበርና ፊቷንሲመለከት በጣም ቆንጆአይደለችም የሰርጉ ቀን ላይ ተለይቷት አደረከዛን ቀን ጀምሮ መለየቱ ቀጥሏል ሚስቱ ይህንን ጉዳይስትረዳ ወደ ባሏ አነስ ጋርበመሄድእንዲህ አለችው«መልካሙን ነገር በመጥፎ ነገር ተደብቆይሆናል» አለችው አነስምከሚስቱጋር ገብቶ የዛችን ለሊት የጋብቻቸውን ወግ በቅጡ ጀመሩነገር ግን አነስ ልቦናውደስታንልትሰጠው ስላልቻለች ለሁለተኛ ጊዜ ተለያት ይህመለየት ለ20 አመታት ጭምር ነበርሚስቱ ነፍሰ ጡር መሆኗንም አለወቀም ነበር ።ከ20 አመት በኋላ አነስ ወደ መንደሩ ተመለሰ ቤቱንከማወቁ ጋር ወደ መስጂድ ሄደሰላትመስገድ ፈልጎ መስጅድ ገብቶ ከሰገደ በኋላ ኢማሙትምህርት እየሰጡ ነበርናተቀምጦመከታተል ጀመረ አነስ በሰማው ትምህርት ተገረመ ስለኢማሙ ጠየቀ ኢማሙ ማሊክይባላል አሉት የማን ልጅ ነው አለ የአንድ አነስ የሚባልሰው ልጅ ነው መንደሯን ለቆከሄደ20 አመት ሆኖታል አሉት ኢማሙ ትምህርቱን ሲጨርስአነስ ወደ ኢማሙ ማሊክ ጋርሄደናቤታቸው መሄድ እንደሚፈልግና በሩ ላይ ቆሞ እናታቸውንአንድ ሰው በር ላይ ቆሙዋል«መልካሙን ነገር መጥፎ ነገር ደብቆት ይሆናል» ብለውንገሩልኝ አላቸው ኢማሙማሊክምእናታቸው ጋር መልእክቱን ሲያደርሱ እናት ቶሎ በል በርከፍተህ አስገባው አባትህከመንገድተመልሶ ነው አለቻቸው ።እናት ተለይቶኝ ሄዶ ነው ዞር ብሎ አልጠየቀኝም በማለትአላማረረችም አባቱን በመጥፎአንስታም አታውቅም ነበርና ሰላምታቸው ሞቅ ያለ ነበርይች ናት ምርጥ ሚስት ብሎማለትእውነትም የኢማሙ ማሊክ ኢብን አነስ እናት!ቁንጅና በማየት አይለካም ይልቁንስ በመልካም ስነምግባር (አኽላቅ) ቢሆን እንጂአላህይወፍቀን

Hadis